
ለምንድነዉ? ምታሳዝነኝ? ለምንድነዉ ምትናፍቀኝ? /x2/ ለምንድነዉ? ለምንድነዉ? ለምንድነዉ መልሱን ንገረኝ /x4/ ላሰታዉሰህ…….የነገርከኝ ቶሎ እላመዳለዉ እንዳትጐጂኝ ያልከኝ ብቸኛ ነኝ ያለፈዉ ህመምህን ቁሰልህን አይቼ ልተዉ አልቻልኩም እራሴን ወድጄ ታሳዝነኛለህ! ታሳዝነኛለህ! ታሳዝነኛለህ ማሳዘን ፍቅር ነዉ? ንገረኝ /x4/ ለምንድነዉ? ምታሳዝነኝ? ለምንድነዉ ምትናፍቀኝ? /x2/ ለምንድነዉ? ለምንድነዉ? ለምንድነዉ መልሱን ንገረኝ /x4/

