Song Cover Image

ቢሆን ቢሆን

[Intro] [clean electric guitar, shaker, subtle kick drum] [Chorus] [male tenor vocals] ቢሆን ቢሆን [bass enters] ካንቺ ጋር ነበር ህይወትን መኖር ቢሆን ቢሆን ካንቺ ጋር ነበር ህይወትን መኖር ቢሆን ቢሳካ ቢሆን ቢሳካ ካንቺ ጋር ነበር ህይወትን መኖር [Verse 1] ፍቅር ነሽ ፍቅር አታሰኝም ምክር ወለላ ነሽ ማር የኔ ማስተዋል አንቺ ልባም ካንቺ ጋር ልኑር ለዘላለም ምርጫዬ አንቺ ነሽ የልቤ ንግስት የምታልፊኝ ሁሉን በትዕግስት እግዜር ሰጥቶኛል የእናቴን ምትክ የግራ ጎኔ ልኬን አግኝቶ ይመሰክራል አፌ ቃል አውጥቶ [Chorus] ቢሆን ቢሆን ቢሆን ቢሳካ ካንቺ ጋር ነበር ህይወትን መኖር ሀሴት ሞልታ ነፍሴ በደስታ እንድኖር ትርጉም የለው በቃ ያለአንቺ መኖር [Verse 2] አባብዬ ላንከባክብሽ ኔታ አድርጌ ፍቅሬን ልግለጽልሽ ወድጄሽ አፍቅሬሻለሁ ወስኜ ላንቺ ሆኛለሁ ምርጫዬ ነሽ ወስኛለሁ ካንቺ ወዲያ እምላለሁ [Chorus] ቢሆን ቢሳካ ቢሆን ቢሳካ ካንቺ ጋር ነበር ህይወትን መኖር [Verse 3] የህይወት ትርጉሙ የገባኝ ባንቺ ነው አፍቅሮ መፈቀር አፍቅሮ ማፍቀርን አስተማርሽኝ እንደ እናትም እንደ ሚስትም ሁሉን ችለሽ መንገድ ስስት መሪ ሆነሽ በከታ አጋር አንቺን አገኘሁ ካንቺ ካለሽ አንቺ ካለሽ ከጎኔ እራገፋለሁ ልቤ ሙሉ ነው ምን እሆናለሁ ባስቀይምሽ ሁሉን ችለሽ ከጥላቻ ፍቅርን አብልጠሽ ጥፋቴን በይቅርታ ልቤን በፍቅር ሳቅ ጨዋታሽ