
[Verse] Yeah Yeah, come on Yeah Come on Come on, baby Yeah, yeah, yeah This is This is Mann... I mean Rastafari አትይኝም ነበር ስሜን አልተግተውም ነበር ስሜ የኔ ፍቅር ማሪ ወለላ Sherry My love, my dear ብለሽ ልትጠሪኝ ነበር እጅግ ሲበዛ ትወጂኝ ነበር እኔም አመንኩሽ አፈቀርኩሽ ወደድኩሽ ከራሴ አስበለጥኩሽ ማንነቴን አሳልፈው ሰጠሁሽ ነገር ግን አንቺ ጊዜ ለወጠሽ ከኔ የተሻለ አገኘሽ ሌላ ሰው ወደሽ ፍቅሬን ገፍተሽ ትተሽኝ ሄድሽ አህ የ ለምን አላዝንም ለምን አልተክዝም ህልሜ በከንቱ ሲቀር በዚህ ነው መውደድ መፋቀድ እንደኔ እንደኔ ያፈቀርሽኝ እክዳሽ የወደድሽው ይጥላሽ መከታዬ ያልሽው ይክዳሽ ፍቅር ያንገላታሽ የወደድሽውን ይጥሽ እሱ የማይወድሽ እንደ አንቺ በኔ ላይ ባንቺ ደርሶ ያንገላታሽ እንደኔ ይድረስብሽ ፍቅር አዩጣልሽ ያመንሽው ሰው ይክዳሽ ችግሬን እንዲገባሽ አህ የ የ ችግሬን እንዲገባሽ ያመንሽው ሰው ይክዳሽ የ አትይኝም ነበር ስሜን አትይኝም ነበር ስሜን አልተግተውም ነበር ስሜ አትይኝም ነበር ስሜን አልተግተውም ነበር ስሜ የኔ ፍቅር ማሪ ወለላ Sherry My love, my dear ብለሽ ልትጠሪኝ ነበር እጅግ ሲበዛ ትወጂኝ ነበር እኔም አመንኩሽ አፈቀርኩሽ ወደድኩሽ አመንኩሽ ከራሴ አስበለጥኩሽ ማንነቴን አሳልፈው ሰጠሁሽ ነገር ግን አንቺ ጊዜ ለወጠሽ ከኔ የተሻለ አገኘሽ

